Menu
Log in

            የኢትዮጵያውያን ማኅበርETHIOPIAN COMMUNITY ASSOCIATION OF BC



  • Home
  • Volunteer የበጎ ፍቃድ አገልግሎት

 

ECA recognizes volunteers make valuable contributions to our community and the organization’s success heavily rests on members’ donated time. In other words, volunteers are the lifeblood of our association and we strongly believe everyone has something worthy to offer.

Some of the volunteer opportunities include:

  • Social Services
  • Festival Organizing
  • Community Get Together
  • Boys and Girls Club
  • Annual General Meeting
  • Membership Drive
  • Youth Activities
  • Senior’s Club

Thank you for volunteering with the ECA. Please fill out the Volunteer Application form to be considered for a position. If you have any question please contact our Volunteer coordinator:at: info@vancouverethiopia.com

በብሪትሽ ኮሎምቢያ የኢትዮጵያ ማህአመራር፤ በጎ ፍቃደኞች በቀላል ዋጋ የማይተመን አስተዋጾ ለማህበረሰባቸው ማበርከት እንደሚችሉ ያምናል። የማህበረሰቡም ስኬት ባጠቃላይ ሲታይ በጎ ፍቃደኞች ጊዜአቸውን መስዋእት አድርገው በሚሰጡት አገልግሎት ላይ የሚያርፍ ነው። በሌላ አነጋገር በጎ ፍቃደኞች ማህበረሰቡን የሚያንቀሳቅሱ ደምና እስትንፋስ ናቸው። እያንዳንዱ ሰው ሊያበረክተው የሚችለው አንድ ልዩ የሆነ ዋጋ ያለው አስተዋጾ አለው።

በማህበረሰባችን ውስጥ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ሊሰጥባቸው የሚችሉ መስኮች፤

  • በማኅበራዊ ኮሚቴ ውስጥ ማገልገል
  • በየአመቱ በምናከብረው የበዓል ዝግጅት ላይ መሳተፍ
  • የመሰባሰቢያና የመተዋወቂያ ዝግጅት ላይ መስራት
  • የወጣቶች እንቅስቃሴዎችን ማደራጀት
  • አመታዊ ጠቅላላ ስብሰባን ማደራጀት
  • በአባላት ምልመላ ስራ ላይ መሳተፍ
  • የአረጋውያንን ክበብ ማደራጀት

የኢትዮጵያ ማህበረሰብ በበጎ ፍቃድ ተመዝግባችሁ ህብረተሰባችንን ለመርዳት ጥረት ለማድረግ ወደፊት ለመጣችሁ ሁሉ በቅድሚያ ምስጋናውን ይገልጻል። በምትመርጡት መስክ ለማገልግል ዝግጁ የሆናችሁ የማመልከቻ ፎርሞችን በመሙላት እንድታስገቡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ለማንኛውም ጥያቄ የበጎፍቃደኞች አስተባባሪያችንን በስልክ በማነጋገር ጉዳዩን በዝርዝር መረዳት ትችላላችሁ። ኢሜይል info@vancouverethiopia.com