This committee is comprised of diverse group of individuals; including professionals in the field of community health, social works, and resettlement. This is one of the main functions of ECA. The Social Services Committee provides essential service to the community. If you are passionate about reaching out to those who are lonely, sick, and less fortunate, please donate your time and extend your helping hand. For more info on how you can get involved, please contact us at: social@vancouverethiopia.com
ይህ ኮሚቴ በልዩ ልዩ ዘርፍ የሚሰሩ ግለሰቦችን ያቀፈ ነው። የማህበረሰብ ጤና ባለሙያዎችን፤ ማህበራዊ አገልግሎት ሰጭ ሰራተኞችን የመልሶ ማስፈር ሰራተኞችን፤ ያጠቃልላል። እነዚህም ተግባራት ሁሉ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ኮሚዩኒቲ ዋና ዋና ስራዎችና ሀላፊነቶች ናቸው። የማህበራዊ አገልግሎት ሰጭ ኮሚቴ ለህብረተሰቡ መሰረታዊ አገልግሎቶችን ይሰጣል። በሞት በልደት በህመምና በችግር ወቅት በመድረስ ሀላፊነቱን ይወጣል። ራሳቸውን አግልለው በብቸኝነት የሚኖሩ፤የታመሙ፤በሌላም ሌላ ችግሮ ችና ቀውሶች ኑሮአቸው የተፋለሰ ወንድም እህቶችን ለመርዳት የምትሹ ሁሉ በዚህ ኮሚቴ ስር እንድትሰባሰቡ እንጋብዛለን። በዚህ ረገድ ድርሻ እንዲኖርዎ ከፈቀዱ ማብራሪያ በመጠየቅ ሁሉን ነገር መረዳት ይቻላል። socials@vancouverethiopia.com