Menu
Log in

  የኢትዮጵያውያን ማኅበርETHIOPIAN COMMUNITY ASSOCIATION OF BC



  • Home
  • Services የማኅበሩ አገልግሎቶች

የኢትዮጵያውያን ማኅበር በርካታ አገልግሎቶችን ለማኅበሩ አባል ለሆኑም ላልሆኑም ያበረክታል።  ከነዚህም መካከል፤


 


Social Service

Youth Link

Seniors Club

Boys and Girls Club

Festival Planning

Community Gathering

 


የመሳሰሉት ሲሆኑ፣ ተጨማሪ አገልግሎቶችን በየጊዜው ሁኔታውና የገንዘብ አቅሙ በፈቀደው መሠረት ለአባላቱ ያቀርባል።