Menu
Log in

  የኢትዮጵያውያን ማኅበርETHIOPIAN COMMUNITY ASSOCIATION BC



ÅThe Seniors Club will provide networking opportunity for our elders, including member or non-members of the association. We are organizing at least two functions per year for those who would like a friendly conversation, wellness seminars, indoor and outdoor activities.


We would like to know about special birthdays (80 years or older), so we can organize special events to celebrate these special birthdays. Also, please let ECA know when you reach that magical birthday – 65 years young! We will add your name to our seniors list and you will be entitled to join our Seniors Club. If you would like more information or would like to help by volunteering in our Seniors Club, please contact us at:  info@vancouverethiopia.com

 

ይህ ክበብ የድሜ ባለጸጋ የሆኑ እናቶችና አባቶች መገናኘት መሰባስብ የሚችሉበትን ሁኔታ ያመቻቻል። የኮሚዩኒቲው አባላት የሆኑትንም ያልሆኑትንም ሁሉ ያጠቃልላል። የወዳጅነት ጭውውቶችን፤ የጤናና የደህንነት ትምህርታዊ ጉባኤዎችን፤ የቤት ውስጥም ሆነ የመናፈሻ ስፍራ መዝናኛ ተግባራትን ለሚሹ ሁሉ ቢያንስ በአመት ሁለት ጊዜ በማህበረሰቡ አመራር አካላት ይዘጋጃል። በጎ ፍቃደኞኝ በዚህም በኩል እንዲሳተፉ በሩ ክፍት ሆኖ ይጠብቃቸዋል። እድሜአቸው ከሰማንያ አመት በላይ የሆኑ ዜጎቻችንን ማወቅ እንፈልጋለን። ይህን መሰል ልዩ የልደት ቀንንም ለማክበር ልዩ ዝግጅቶችን እናደርጋለን። እባክዎ እዚህ ብልጹግ የእድሜ እርከን ላይ የደረሳችሁ ሁሉ የምስራቹን ለኮሚዪኒቲያችን ያስታውቁ ልደትዎን በጋራ እናከብረዋለንና። እድሜአቸው ከስልሳ አምስት አመት በላይ የሆኑ ወገኖች ሁሉ በአረጋውያን ክበብ ስር ሊሰባሰቡ ይችላሉ። ስምዎ በመዝገብ ላይ ሰፍሮ ይቀመጣል። ስለ ጉዳዩ ማብራሪያ ለማግኘትም ሆነ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለመስጠት ከፈለጉ:- info@vancouverethiopia.com